መዝሙር 146:1-2
መዝሙር 146:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችንም ምስጋና ማቅረብ ያማረ ነው። እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይሠራታል፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ይሰበስባል።
Share
መዝሙር 146 ያንብቡመዝሙር 146:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። በምኖርበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በሕይወትም እስካለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ።
Share
መዝሙር 146 ያንብቡ