ምሳሌ 8:1-3
ምሳሌ 8:1-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አንተስ ጥበብን አስተምር፥ ማስተዋል ትመልስልህ ዘንድ፤ በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። በኀያላን በሮች ትጠብቃለች፥ በመግቢያዉም ትመሰገናለች፥
Share
ምሳሌ 8 ያንብቡምሳሌ 8:1-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ጥበብ ጮኻ አትጣራምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን? በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣ በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤
Share
ምሳሌ 8 ያንብቡ