ምሳሌ 16:3-4
ምሳሌ 16:3-4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኃጥኣን ግን በክፉ ቀን ይጠፋሉ። በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው። በዐመፃ እጅን በእጅ የሚመታ አይነጻም።
ያጋሩ
ምሳሌ 16 ያንብቡምሳሌ 16:3-4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለራሱ ዐላማ ሠርቷል፤ ክፉዎችንም እንኳ ለጥፋት ቀን አዘጋጅቷል።
ያጋሩ
ምሳሌ 16 ያንብቡምሳሌ 16:3-4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። እግዚአብሔር የፈጠረው ነገር ሁሉ ምክንያት አለው፤ የክፉዎችም መጨረሻ ጥፋት ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 16 ያንብቡ