ምሳሌ 1:8-9
ምሳሌ 1:8-9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ምክር ስማ፥ የእናትህንም ትእዛዝ ቸል አትበል፤ ለራስህ የክብር ዘውድን ለአንገትህም የወርቅ ድሪ ታገኛለህና።
Share
ምሳሌ 1 ያንብቡምሳሌ 1:8-9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ልጄ ሆይ፤ የአባትህን ምክር አድምጥ፤ የእናትህንም ትምህርት አትተው። ለራስህ ሞገስን የሚያጐናጽፍ አክሊል፣ ዐንገትህን የሚያስውብ ድሪ ይሆንልሃል።
Share
ምሳሌ 1 ያንብቡ