ዘኍልቍ 6:4
ዘኍልቍ 6:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በናዝራዊነቱ ወቅት ከወይን ተክል የሚገኘውን ማንኛውም ነገር፣ የወይኑን ዘር፣ ግልፋፊውንም እንኳ ቢሆን አይብላ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ከወይን የሆነውን ነገር ሁሉ ከውስጡ ፍሬ ጀምሮ እስከ ደረቀው ዘቢብ ድረስ አይብላ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በናዝራዊነቱ ወቅት ከወይን ተክል የሚገኘውን ማንኛውም ነገር፣ የወይኑን ዘር፣ ግልፋፊውንም እንኳ ቢሆን አይብላ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ከወይን የሆነውን ነገር ሁሉ ከውስጡ ፍሬ ጀምሮ እስከ ገፈፎው ድረስ አይብላ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 6 ያንብቡ