ዘኍል 6:24-26
ዘኍል 6:24-26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም። “እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
Share
ዘኍል 6 ያንብቡዘኍል 6:24-26 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’
Share
ዘኍል 6 ያንብቡዘኍል 6:24-26 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
Share
ዘኍል 6 ያንብቡዘኍል 6:24-26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
‘እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥልህ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር በምሕረት ዐይን ይመልከትህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’ ”
Share
ዘኍል 6 ያንብቡ