ዘኍልቍ 6:22-24
ዘኍልቍ 6:22-24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፤ “አሮንንና ልጆቹን እንዲህ በላቸው፤ ‘እስራኤላውያንን በምትባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሏቸው፤ “ ‘ “እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤
Share
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:22-24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፤ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦ “እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
Share
ዘኍልቍ 6 ያንብቡዘኍልቍ 6:22-24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፦ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
Share
ዘኍልቍ 6 ያንብቡ