ዘኍል 27:5-7
ዘኍል 27:5-7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በአባታችን ወንድሞች መካከል ርስትን ስጠን።” ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “የሰለጰዓድ ልጆች እውነት ተናግረዋል፤ በአባታቸው ወንድሞች መካከል የርስት ድርሻ ስጣቸው፤ የአባታቸውን ርስት ለእነርሱ ስጥ።
Share
ዘኍል 27 ያንብቡዘኍል 27:5-7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ሙሴ ጕዳያቸውን ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) አቀረበ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) እንዲህ አለው፤ “የሰለጰዓድ ልጆች ጥያቄ ትክክል ነው፤ በርግጥ በአባታቸው ዘመዶች መካከል ድርሻቸውን ርስት አድርገህ ልትሰጣቸው ስለሚገባ የአባታቸውን ድርሻ ለእነርሱ አስተላልፍላቸው።
Share
ዘኍል 27 ያንብቡዘኍል 27:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ የሰለጰዓድ ልጆች እውነት ተናግረዋል፤ በአባታቸው ወንድሞች መካከል የርስት ድርሻ ስጣቸው፤ የአባታቸውን ርስት ለእነርሱ አሳልፈህ ስጥ።
Share
ዘኍል 27 ያንብቡ