ማርቆስ 10:15-16
ማርቆስ 10:15-16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም፤” አላቸው። አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡማርቆስ 10:15-16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበል ሁሉ ከቶ አይገባባትም።” ሕፃናቱንም ዐቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡማርቆስ 10:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አላቸው። አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 10 ያንብቡ