ማቴዎስ 28:16-17
ማቴዎስ 28:16-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም ዐሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት በገሊላ ወዳለው ኢየሱስ ወዳመለከታቸው ተራራ ሄዱ። ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ ጥቂቶች ግን ተጠራጠሩ።
Share
ማቴዎስ 28 ያንብቡማቴዎስ 28:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ፥ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ።
Share
ማቴዎስ 28 ያንብቡማቴዎስ 28:16-17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዐሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ፤ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ።
Share
ማቴዎስ 28 ያንብቡ