ማቴዎስ 26:33
ማቴዎስ 26:33 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጴጥሮስም መልሶ “ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እኔ ከቶ አልሰናከልም፤” አለው።
Share
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:33 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ጴጥሮስም መልሶ፣ “ሌሎች በሙሉ በአንተ ምክንያት ቢሰናከሉ እንኳ እኔ በፍጹም አልሰናከልም!” አለው።
Share
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:33 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጴጥሮስም መልሶ፦ ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እኔ ከቶ አልሰናከልም አለው።
Share
ማቴዎስ 26 ያንብቡ