ሉቃስ 5:27-28
ሉቃስ 5:27-28 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚህም በኋላ ከዚያ ወጥቶ ሌዊ የሚባል ቀራጭ ሰው በቀረጥ መቀበያው ቦታ ተቀምጦ አየና፥ “ተከተለኝ” አለው። ሁሉንም ተወና ተነሥቶ ተከተለው።
Share
ሉቃስ 5 ያንብቡሉቃስ 5:27-28 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ ሄደ፤ ሌዊ የተባለ አንድ ቀረጥ ሰብሳቢም በቀረጥ መቀበያው ቦታ ተቀምጦ አየውና፣ “ተከተለኝ” አለው፤ እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው።
Share
ሉቃስ 5 ያንብቡሉቃስ 5:27-28 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከዚህም በኋላ ወጥቶ ሌዊ የሚባል ቀራጭ በመቅረጫው ተቀምጦ ተመለከተና፦ ተከተለኝ አለው። ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው።
Share
ሉቃስ 5 ያንብቡ