ሉቃስ 15:16
ሉቃስ 15:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እሪያዎች ከሚመገቡት ተረንቃሞም ይጠግብ ዘንድ ተመኘ፤ ግን የሚሰጠው አልነበረም።
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡሉቃስ 15:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዐሣማዎቹ የሚመገቡትን ዐሠር እንኳ ለመብላት ይመኝ ነበር፤ ነገር ግን ይህን እንኳ የሚሰጠው ሰው አልነበረም።
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡሉቃስ 15:16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም።
ያጋሩ
ሉቃስ 15 ያንብቡ