ሉቃስ 11:37
ሉቃስ 11:37 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህንንም ሲናገር አንድ ፈሪሳዊ ከእርሱ ጋር ምሳ ይበላ ዘንድ ለመነው ገብቶም ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡሉቃስ 11:37 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ኢየሱስ ይህን በሚናገርበት ጊዜ አንድ ፈሪሳዊ ምሳ ጋበዘው፤ ወደ ፈሪሳዊው ቤት ገብቶ ምሳ ለመብላት ወደ ማእድ ቀረበ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡሉቃስ 11:37 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስ ንግግሩን እንደ ጨረሰ፣ አንድ ፈሪሳዊ ከርሱ ጋራ ምግብ እንዲበላ ጋበዘው፤ እርሱም ዐብሮት ገብቶ በማእድ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡሉቃስ 11:37 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ይህንም ሲነግራቸው አንድ ፈሪሳዊ በእርሱ ዘንድ ምሳ እንዲበላ ለመነው፤ ገብቶም ለምሳ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡሉቃስ 11:37 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስ ንግግሩን እንደ ጨረሰ፣ አንድ ፈሪሳዊ ከርሱ ጋራ ምግብ እንዲበላ ጋበዘው፤ እርሱም ዐብሮት ገብቶ በማእድ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡሉቃስ 11:37 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህንንም ሲናገር አንድ ፈሪሳዊ ከእርሱ ጋር ምሳ ይበላ ዘንድ ለመነው ገብቶም ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 11 ያንብቡ