የሉቃስ ወንጌል 11:37

የሉቃስ ወንጌል 11:37 መቅካእኤ

ይህንንም በመናገር ላይ በነበረ ጊዜ አንድ ፈሪሳዊ ከእርሱ ጋር ምሳ እንዲበላ ለመነው፤ ኢየሱስም ወደ እርሱ ገብቶ ተቀመጠ።