ሰቈቃወ 3:49-50
ሰቈቃወ 3:49-50 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ፌ። ዐይኔ ተደፈነች፤ እንግዲህ ከማንጋጠጥ ዝም አልልም። እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ እስኪመለከት ድረስ።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡሰቈቃወ 3:49-50 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ያለ ዕረፍት፣ ያለ ማቋረጥ ዐይኖቼ እንባ ያፈስሳሉ፤ እግዚአብሔር ከላይ፣ ከሰማይ እስኪያይ ድረስ።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡሰቈቃወ 3:49-50 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ፌ። እግዚአብሔር ከሰማይ እስኪጐበኝና እስኪመለከት ድረስ ዓይኔ ሳታቋርጥ ዝም ሳትል እንባ ታፈስሳለች።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡ