ሰቈቃወ 3:25-27
ሰቈቃወ 3:25-27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጤት። እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው፤ ለምትሻውና ለምትታገሥ፥ ዝም ብላም የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ለምታደርግ ነፍስ መልካም ነው። ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡሰቈቃወ 3:25-27 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡሰቈቃወ 3:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጤት። እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
Share
ሰቈቃወ 3 ያንብቡ