ኢዩኤል 1:3
ኢዩኤል 1:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ይህን ለልጆቻችሁ ተናገሩ፤ ልጆቻችሁ ለልጆቻቸው ይንገሩ፤ ልጆቻቸውም ለሚቀጥለው ትውልድ ይንገሩ።
Share
ኢዩኤል 1 ያንብቡኢዩኤል 1:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህን ነገር ለልጆቻችሁ ንገሩ፤ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው ይንገሩ፤ እነርሱ ደግሞ ለሚከተለው ትውልድ ይንገሩ።
Share
ኢዩኤል 1 ያንብቡኢዩኤል 1:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ይህን ለልጆቻችሁ ንገሩ፤ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው፥ ልጆቻቸውም ለኋለኛው ትውልድ ይንገሩ።
Share
ኢዩኤል 1 ያንብቡ