ኢዮብ 31:15
ኢዮብ 31:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔን በማሕፀን ውስጥ የፈጠረኝ እነርሱን የፈጠረ አይደለምን? በሆድ ውስጥ የሠራንስ እርሱ ራሱ አይደለምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 31 ያንብቡኢዮብ 31:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔን በማኅፀን የፈጠረ እነርሱንስ የፈጠረ አይደለምን? በማኅፀንስ ውስጥ የሠራን አንድ አይደለምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 31 ያንብቡኢዮብ 31:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔን በማሕፀን ውስጥ የፈጠረኝ እነርሱን የፈጠረ አይደለምን? በሆድ ውስጥ የሠራንስ እርሱ ራሱ አይደለምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 31 ያንብቡኢዮብ 31:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔን በማኅፀን የፈጠረ እርሱንስ የፈጠረው አይደለምን? በማኅፀንስ ውስጥ የሠራን አንድ አይደለንምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 31 ያንብቡ