ሆሴዕ 2:18
ሆሴዕ 2:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚያም ቀን ከምድር አራዊትና ከሰማይ ወፎች፥ ከመሬትም ተንቀሳቃሾች ጋር ቃል ኪዳን አደርግላቸዋለሁ። ቀስትንና ሰይፍን፥ ጦርንም ከምድሩ እሰብራለሁ፤ ተዘልለሽም ትቀመጫለሽ።
Share
ሆሴዕ 2 ያንብቡሆሴዕ 2:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በዚያን ቀን ከምድር አራዊትና ከሰማይ ወፎች፣ በምድርም ላይ ከሚንቀሳቀሱ ፍጥረት ጋር፣ ቃል ኪዳን አደርግላቸዋለሁ፤ ሁሉም በሰላም እንዲኖሩ፣ ቀስትን፣ ሰይፍንና ጦርነትን፣ ከምድሪቱ አስወግዳለሁ።
Share
ሆሴዕ 2 ያንብቡሆሴዕ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በዚያ ቀን ባሌ ብለሽ ትጠሪኛለሽ እንጂ ዳግመኛ በኣሌ ብለሽ አትጠሪኝም፥ ይላል እግዚአብሔር፥
Share
ሆሴዕ 2 ያንብቡ