ዕንባቆም 3:18
ዕንባቆም 3:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፣ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
Share
ዕንባቆም 3 ያንብቡዕንባቆም 3:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፥ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
Share
ዕንባቆም 3 ያንብቡዕንባቆም 3:18 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህም ሁሉ ቢሆን፥ እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በአምላኬ፥ በመድኃኒቴ ሐሤት አደርጋለሁ።
Share
ዕንባቆም 3 ያንብቡ