ዘፍጥረት 39:12
ዘፍጥረት 39:12 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በዚያን ጊዜ የጌታው ሚስት ልብሱን ይዛ “ከእኔ ጋር ተኛ” አለችው፤ እርሱ ግን ልብሱን እጅዋ ላይ ትቶላት ከቤት ሸሽቶ ወጣ።
Share
ዘፍጥረት 39 ያንብቡዘፍጥረት 39:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልብሱን ይዛ፥ “ና ከእኔ ጋር ተኛ” አለችው፤ እርሱም ልብሱን በእጅዋ ትቶላት ሸሸ፤ ወደ ውጭም ወጣ።
Share
ዘፍጥረት 39 ያንብቡዘፍጥረት 39:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሷም ልብሱን ጨምድዳ ይዛ “በል ዐብረኸኝ ተኛ” አለችው። እርሱ ግን ልብሱን እጇ ላይ ጥሎ ሸሽቶ ከቤት ወጣ።
Share
ዘፍጥረት 39 ያንብቡ