ዘፀአት 33:22
ዘፀአት 33:22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ክብሬም በአለፈ ጊዜ በአለቱ ስንጥቅ ውስጥ አኖርሃለሁ፤
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡዘፀአት 33:22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ክብሬ በዚያ ሲያልፍ በዐለቱ ስንጥቅ ውስጥ አደርግሃለሁ፤ በዚያም እስከማልፍ ድረስ በእጄ እጋርድሃለሁ፤
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡዘፀአት 33:22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ክብሬም ባለፈ ጊዜ በሰንጣቃው ዓለት አኖርሃለሁ፥ እስካልፍ ድረስ እጄን በላይህ እጋርዳለሁ፤
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡ