ዘፀአት 20:25
ዘፀአት 20:25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከድንጋይ መሠዊያ የምትሠራልኝ ከሆነ፣ ከጥርብ ድንጋይ አትሥራ፤ መሣሪያ የነካው ከሆነ ታረክሰዋለህና።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የድንጋይም መሠዊያ ብታደርግልኝ ጠርበህ አትሥራው፤ በመሣሪያ ብትነካው ታረክሰዋለህና።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከድንጋይ መሠዊያ የምትሠራልኝ ከሆነ፣ ከጥርብ ድንጋይ አትሥራ፤ መሣሪያ የነካው ከሆነ ታረክሰዋለህና።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡዘፀአት 20:25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የድንጋይም መሠዊያ ብታደርግልኝ ብረት በነካው ድንጋይ አትሥራው፤ በመሣሪያ ብትነካው ታረክሰዋለህና።
Share
ዘፀአት 20 ያንብቡ