ዘፀአት 19:6
ዘፀአት 19:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተም የክህነት መንግሥት፥ የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑኛላችሁ፤ ይህንም ቃል ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው።”
Share
ዘፀአት 19 ያንብቡዘፀአት 19:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እናንተ ለእኔ የመንግሥት ካህናት የተቀደሰ ሕዝብ ትሆናላችሁ፤’ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃሎች እነዚህ ናቸው።”
Share
ዘፀአት 19 ያንብቡ