በቃሉ አማካይነት በውሃ ዐጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣
በውኃ ጥምቀትና በቃሉ ይቀድሳትና ያነጻት ዘንድ፥
ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
ክርስቶስ ይህን ያደረገው ቤተ ክርስቲያንን ሊቀድሳት ፈልጎ ነው፤ የቀደሳትም በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ ነው።
ከውሃ መታጠብ ጋር በቃሉ አንጽቶ እንዲቀድሳት፥
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች