መክብብ 12:9
መክብብ 12:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰባኪውም ጠቢብ ስለ ሆነ ለሕዝቡ ዕውቀትን አስተማረ፥ ጆሮውም እንቆቅልሽን መረመረ።
Share
መክብብ 12 ያንብቡመክብብ 12:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሰባኪው ጥበበኛ ብቻ አልነበረም፤ ነገር ግን ለሕዝቡ ዕውቀትንም ያስተምር ነበር። እርሱም በጥልቅ ዐሰበ፤ ተመራመረም፤ ብዙ ምሳሌዎችንም በሥርዐት አዘጋጀ።
Share
መክብብ 12 ያንብቡመክብብ 12:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሰባኪውም ጠቢብ ስለ ሆነ ለሕዝቡ እውቀትን አስተማረ፥ እርሱም ብዙ ምሳሌዎችን መረመረና ፈላለገ አስማማም።
Share
መክብብ 12 ያንብቡ