ዘዳግም 1:38
ዘዳግም 1:38 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ነገር ግን የአንተ ረዳት የሆነው የነዌ ልጅ ኢያሱ ወደ ምድሪቱ ይገባል፤ ምድሪቱን ይወርሱ ዘንድ እስራኤልን የሚመራ እርሱ ስለ ሆነ አበረታታው።’
ያጋሩ
ዘዳግም 1 ያንብቡዘዳግም 1:38 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በፊትህ የሚቆም የነዌ ልጅ ኢያሱ እርሱ ወደዚያ ይገባል፤ እርሱ ለእስራኤል ምድሪቱን ያወርሳልና አደፋፍረው።
ያጋሩ
ዘዳግም 1 ያንብቡዘዳግም 1:38 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
በፊትህ የሚቆመው የነዌ ልጅ ኢያሱ ወደዚያ ይገባል፤ እርሱ ለእስራኤል ምድሪቱን ያወርሳልና አበረታታው።’
ያጋሩ
ዘዳግም 1 ያንብቡዘዳግም 1:38 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በፊትህ የሚቆም የነዌ ልጅ ኢያሱ እርሱ ወደዚያ ይገባል፤ እርሱን አበርታው፤ ለእስራኤል ምድሪቱን ያወርሳልና።
ያጋሩ
ዘዳግም 1 ያንብቡዘዳግም 1:38 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ረዳትህ የነዌ ልጅ ኢያሱ ግን ይገባባታል፤ ምድሪቱን እንዲወርሱ እስራኤልን የሚመራ እርሱ ስለ ሆነ፣ አበረታታው።

ዘዳግም 1 ያንብቡ