ሐዋርያት ሥራ 10:9
ሐዋርያት ሥራ 10:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በማግሥቱም ሄደው ወደ ከተማዪቱ በር ደረሱ፤ ጴጥሮስም በቀትር ጊዜ ሊጸልይ ወደ ሰገነት ወጥቶ ነበር።
Share
ሐዋርያት ሥራ 10 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 10:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የተላኩትም ሰዎች በማግስቱም ወደ ከተማዪቱ እንደ ተቃረቡ፣ ጴጥሮስ እኩለ ቀን ገደማ ሲሆን፣ ለመጸለይ ወደ ሰገነት ወጣ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 10 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 10:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እነርሱም በነገው ሲሄዱ ወደ ከተማም ሲቀርቡ፥ ጴጥሮስ በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው ወጣ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 10 ያንብቡ