1 ሳሙኤል 25:32-33
1 ሳሙኤል 25:32-33 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዳዊትም አቤግያን አላት፥ “ዛሬ እኔን ለመገናኘት አንቺን የላከ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ጠባይሽ የተባረከ ነው። ወደ ደም እንዳልገባ፥ እጄንም እንዳድን ዛሬ የከለከልሽኝ አንቺም የተባረክሽ ነሽ።
Share
1 ሳሙኤል 25 ያንብቡ1 ሳሙኤል 25:32-33 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዳዊትም አቢግያን እንዲህ አላት፤ “ዛሬ እንድታገኚኝ ወደ እኔ የላከሽ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ደም እንዳላፈስና በገዛ እጄ እንዳልበቀል ዛሬ ስለ ጠበቅሽኝ ስለ በጎ ሐሳብሽ አንቺም የተባረክሽ ሁኚ።
Share
1 ሳሙኤል 25 ያንብቡ1 ሳሙኤል 25:32-33 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዳዊትም አቢግያን አላት፦ ዛሬ እኔን ለመገናኘት አንቺን የሰደደ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ወደ ደም እንዳልሄድ፥ በእጄም በቀል እንዳላደርግ ዛሬ የከለከለኝ አእምሮሽ የተመሰገነ ይሁን፥ አንቺም የተመሰገንሽ ሁኚ።
Share
1 ሳሙኤል 25 ያንብቡ