1 ቆሮንቶስ 15:31
1 ቆሮንቶስ 15:31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ወንድሞች ሆይ፤ እኔ በየቀኑ እሞታለሁ፤ ይህንም በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ በእናንተ ላይ ባለኝ ትምክሕት አረጋግጣለሁ።
Share
1 ቆሮንቶስ 15 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 15:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወንድሞቻችን ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነውና በእናንተ ላይ ባለኝ ትምክህት ሁልጊዜ እገደላለሁ።
Share
1 ቆሮንቶስ 15 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 15:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለኝ በእናንተ ትምክህት እየማልሁ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕለት ዕለት እሞታለሁ።
Share
1 ቆሮንቶስ 15 ያንብቡ