የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:16-17

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:16-17 አማ54

በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም፦ ጽዮን ሆይ፥ አትፍሪ፥ እጆችሽም አይዛሉ። አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፥ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል።