ትንቢተ ሶፎንያስ 3:14

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:14 አማ54

የጽዮን ልጅ ሆይ፥ ዘምሪ፥ እስራኤል ሆይ፥ እልል በል፥ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ በፍጹም ልብሽ ሐሴት አድርጊ ደስም ይበልሽ።