ትንቢተ ዘካርያስ 13:1

ትንቢተ ዘካርያስ 13:1 አማ54

በዚያ ቀን ለዳዊት ቤትና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ከኃጢአትና ከርኵሰት የሚያነጻ ምንጭ ይከፈታል።