የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መኃልየ መኃልይ 7:11-13

መኃልየ መኃልይ 7:11-13 አማ54

እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። ውዴ ሆይ፥ ና፥ ወደ መስክ እንውጣ በመንደሮችም እንደር። ወደ ወይኑ ቦታ ማልደን እንሂድ፥ ወይኑ አብቦ አበባውም ፍሬ አንዠርግጎ ሮማኑም አፍርቶ እንደ ሆነ እንይ፥ በዚያ ውዴን እሰጥሃለሁ።