መኃልየ መኃልይ 7:11-12

መኃልየ መኃልይ 7:11-12 አማ54

እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። ውዴ ሆይ፥ ና፥ ወደ መስክ እንውጣ በመንደሮችም እንደር።