የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 11:35-36

ወደ ሮም ሰዎች 11:35-36 አማ54

ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው? ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።