የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 22:5

የዮሐንስ ራእይ 22:5 አማ54

ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።