የዮሐንስ ራእይ 22:1

የዮሐንስ ራእይ 22:1 አማ54

በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ።