የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 19:15

የዮሐንስ ራእይ 19:15 አማ54

አሕዛብንም ይመታበት ዘንድ ስለታም ሰይፍ ከአፉ ይወጣል፤ እርሱም በብረት በትር ይገዛቸዋል፤ እርሱም ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብሔርን የብርቱ ቍጣውን ወይን መጥመቂያ ይረግጣል።