የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 19:12-13

የዮሐንስ ራእይ 19:12-13 አማ54

ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።