የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 10:1

የዮሐንስ ራእይ 10:1 አማ54

ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥