ትንቢተ አብድዩ 1:21

ትንቢተ አብድዩ 1:21 አማ54

በዔሳውም ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ጽዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፥ መንግሥቱም ለእግዚአብሔር ይሆናል።