የማርቆስ ወንጌል 6:31-32

የማርቆስ ወንጌል 6:31-32 አማ54

እናንተ ራሳችሁ ብቻችሁን ወደ ምድረ በዳ ኑና ጥቂት ዕረፉ አላቸው፤ የሚመጡና የሚሄዱ ብዙዎች ነበሩና፥ ለመብላት እንኳ ጊዜ አጡ። በታንኳውም ብቻቸውን ወደ ምድረ በዳ ሄዱ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች