የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 2:11-12

የማርቆስ ወንጌል 2:11-12 አማ54

ሽባውን፦ አንተን እልሃለሁ፥ ተነሣ፥ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ አለው። ተነሥቶም ወዲያው አልጋውን ተሸክሞ በሁሉ ፊት ወጣ፥ ስለዚህም ሰዎች ሁሉ ተገረሙና፦ እንዲህ ያለ ከቶ አላየንም ብለው እግዚአብሔርን አከበሩ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች