የማርቆስ ወንጌል 10:44-45

የማርቆስ ወንጌል 10:44-45 አማ54

ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች