የማርቆስ ወንጌል 1:38-39

የማርቆስ ወንጌል 1:38-39 አማ54

እርሱም፦ በዚያ ደግሞ ልሰብክ ወደ ሌላ ስፍራ በቅርብ ወዳሉ መንደሮች እንሂድ ስለዚህ ወጥቻለሁና አላቸው። በምኵራባቸውም እየሰበከ አጋንንትንም እያወጣ ወደ ገሊላ ሁሉ መጣ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች