የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 1:35-37

የማርቆስ ወንጌል 1:35-37 አማ54

ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ። ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥ ባገኙትም ጊዜ፦ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች