የማቴዎስ ወንጌል 9:6

የማቴዎስ ወንጌል 9:6 አማ54

ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአትን ያስተሰርይ ዘንድ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፥ በዚያን ጊዜ ሽባውን፦ ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ አለው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች