የማቴዎስ ወንጌል 7:28-29

የማቴዎስ ወንጌል 7:28-29 አማ54

ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን፥ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች